የሴጋ ሱሰኛ ነኝ በብዙ ነገር ላይ ጎበዝ ነበርኩ በት/ት በሀይማኖት በፊት ብዙ ነገር መስራት እፈልጋለሁ ያወጣሁትን እቅድ ሙሉ እሰራውነበር አንድ ነገር ሰራለሁ ካልኩ ሰራለሁ ቃሌን እጠብቅ ነበር በጣም ደስተኛም ነበርኩ በአጠቃላይ ስኬታማ ነኝ ብዬ አስብ ነበር በብዙ ነገር ነገርግን ማስተርቤትከጀመርኩ ቡሀላ ሁሉም ነገር ተቀየረ ሁሉም ነገር ያሰጠላኝ ጀመረ በት/ት ሆነ በሌላ ነገር በጣምሰነፍኩ የጀመርኩትን ነገር ሁሉ መጨረስ አቃተኝ ራሴን መክዳት ጀመርኩእና የገባሁትም ሳላውቅ ነበር አንድነገር ጀምርና በመሀል ማስተርቤት ሳደርግሁሉም ነገር ያስጠላኛል በህይወት ተስፋ እቆርጣለሁ ግን ከንደገና ጀምሬ ይበላሽብኛል አሁን በቃ ሁሉም ነገር አስጠልቶኝ ተስፋ ቆርጫለሁ ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላውቅም እስከመቼ እንደዚህ ቀጥላለሁ በጣም ከብዶኛል እና መፍትሄው ማስተርቤትን ማቆም ነው ግን እንዴት ብዙ ነገር ሞክሪያለሁ አንብቢያለሁ ሰምቻለሁ but I can't stop it እና እንዴት ማስተርቤት አቁሜ ወደነበርኩበት መመለስ እችላለሁ እንዴት ማቆም እንደምችል ብቻ ንገሩኝ አሁን 11 class ነኝ ከጀመርኩኝ አራት አመት ሊሆን ነው በቃ የሆነ ነገር በሉኝ ተስፋ ቆርጬ በቃ መማርም ምንም ነገር ማረግ አስጠልቶኝ ቁጭ ብያለሁ ማማክረው ሰው የለኝም ጓደኞች አሉ ግን ይሄን ነገር ምን እንደሆነ አያቁም ቤተሰቤ እንደዛው እና ከኔ ውጭ ሚያቅ የለም pleass😔😩
Nov 12, 2022Bro ahun temesasay xyaqe melshe nbr yhlw Just 'Do no fap'..do 90 day challenge - ግን ይሄን ሱስ በምታቆምበት ሰአት አንድ መስራት የሌለብህ ስህተት : Porn እና Masturbation አቁመህ በበፊቱ Routinህ ለመቀጠል አትሞክር :: ምክኛቱም እነዚን ልምዶች በምታስወግድበት ጊዜ በ Routinህ እንዲሁም በህይወትህ ላይ ሚፈጠር ጉድለት አለ። Brain ህ ደሞ ይህን ጉድለት ለመሙላት ወደሱ እንድትመለስ ያደርገሀል :: so ማረግ ያለብህ ይህን ጉድለት መሙላት ነው። Brainህ Dopamine Crave ሰለሚያደርግ የተፈጠረውን ጉድለት በሌላ ልምዶች ሙላ: . ካልሆነ Brain ህ የተፈጠረውን ጉድለት ለመሙላት ወደ Porn እንድ ትመለስ ያደርገሀል some good habits -wake up early go to bed early - gym/exercise -hanging out with friends -learn something new -learn skills that will make u money -Read a book - pray -take care of ur self, ur hygiene -make new goals--> plan-->break it down into chunks-->execute -do one thing at a time. Ena demo 'No fap' groupoch lay teqelaql. https://t.me/nofap120 እና the Last thing ቁረጥ, ወስን.. ራስህን አሳምን ። GOOD LUCK🗿
Nov 13, 2022