ሰላም! እንደምን አላችሁ? እስቲ ዛሬ አንድ ነገር ላማክራችሁ ነው። እኔ ለ6 አመት በ ማስተርቡሺን ሱስ የተጠመድኩ ልጅ ነኝ እንድሜ ደግሞ 19 ነው ። ከ1 አመት በፊት ከሆነች ልጅ ጋር ተዋወቅን ተዋደድንም ልኪ ከሷ ጋራ ፍቅር ከጀመርኩ ቦኋላ ያ ሱሴን ለማቆም ሞከርኩኝ ብዙ ጣርኩኝ ነገር ግን ሊሆንልኝ አልቻለም ይበልጥ ስንቀራረብና በጣም ንፁህ ልጅ እንደሆነች ሳስብ በራሰና በምሰራው ስራ አፈርኩኝ ። ሁለም እሷን እያስቀየምኳት እንደሆነ ይሰማኛል ባለኝ ሱስ ምክንያት ማለት ነው። ተገናኝተን አንድ ላይ ሆነን እንኳ እኔ ማስበው እሷን እየበደልኳት እንደሆነ ብቻ ነው። አንዳንደ ደውላ እንገናኝ ስትለኝ እማይሆን ምክንያት ነግራታለሁ(ምክንያቱም ፊቷ ለማየት ኮንፊዴንስ እያጣሁ መጥቻለሁ በርግጥ አውቃለሁ "ምን ሆነህ ነው ዝም ብለህ አታገኛትም'ዴ" ሊትሉኝ እንደምትችሉ እኔ ግን አልችልም የምር የሷ ምስኪኒነት እየበዛብኝ ሲመጣ የኔ ፍራት እየጨመረ መቶአል በቃ በሷ ላይ እየማገጥኩ እየለሁ አይነት ስሜት ነው የሚሰመኝ) ይኼ ሁሉ የሚለው ምን ሊላቹ ፈልጌ መሰላችሁ 1 እንዴት ነው ራሴን ከዚህ ሱስ ነፃ ላወጣ የሚችለው ። 2 እንዴ ብየ ነው የሷን ፊት በ confidence ማየት የሚችለው( እንዴዴ ይኼን ያህል አትበሉኝ pls ) 3 እንዴትስ ብየ ነው አንተ ለሷ አትሆንም የሚለኝን ስሜት ላሸንፈው የሚችለው
Nov 12, 2022Just 'Do no fap'..do 90 day challenge - ግን ይሄን ሱስ በምታቆምበት ሰአት አንድ መስራት የሌለብህ ስህተት : Porn እና Masturbation አቁመህ በበፊቱ Routinህ ለመቀጠል አትሞክር :: ምክኛቱም እነዚን ልምዶች በምታስወግድበት ጊዜ በ Routinህ እንዲሁም በህይወትህ ላይ ሚፈጠር ጉድለት አለ። Brain ህ ደሞ ይህን ጉድለት ለመሙላት ወደሱ እንድትመለስ ያደርገሀል :: so ማረግ ያለብህ ይህን ጉድለት መሙላት ነው። Brainህ Dopamine Crave ሰለሚያደርግ የተፈጠረውን ጉድለት በሌላ ልምዶች ሙላ: . ካልሆነ Brain ህ የተፈጠረውን ጉድለት ለመሙላት ወደ Porn እንድ ትመለስ ያደርገሀል some good habits -wake up early go to bed early - gym/exercise -hanging out with friends -learn something new -learn skills that will make u money -Read a book - pray -take care of ur self, ur hygiene -make new goals--> plan-->break it down into chunks-->execute -do one thing at a time. Ena demo 'No fap' groupoch lay teqelaql. https://t.me/nofap120 እና the Last thing ቁረጥ, ወስን.. ራስህን አሳምን ። GOOD LUCK🗿
Nov 13, 2022