ምወዳት ልጅ አለች በቃ ሁሉ ነገሬ ነች መፅናኛዬ ነች እንደሷ ምቀርበው ሰው የለም ሁል ጊዜ እሷን እንዳሰብኩ ነው በጣም ነው ማፈቅራት እና ሰሞኑን እንደምወዳት ነግሪያት እኔና አንተ አብረን መሆን አንችልም አለችኝ በጣም ከፍቶኛል ብቸኝነትም እየተሰማኝ ነው ምን ላርግ እንዴት ከዚህ ስሜት ልውጣ እንዴት እራሴ ላይ focus ላርግ ? ደሞ ዘንድሮ ኢንትራንስ ተፈታኝ ነኝ
Nov 12, 2022U get it wrong when u make someone z center of ur life. Anyway It's time to invest on ur self. study hard, go jim read books. there's no shortcut to escape zis moment experience it nd in time it'll go. Life goes on man,u got zis.
Nov 13, 2022