Is irrecha religious ?
Sep 30, 2020its the #technology for me😂😂
Sep 30, 2020Is irrecha religious ?
Sep 30, 2020its the #technology for me😂😂
Sep 30, 2020My dad told me he used to see religious people doing religious acts on that day when he was young so i think it is
Sep 30, 2020Nopp we cannot deny that
Sep 30, 2020Definitely we can...only show How they act undefine but not hidden
Oct 05, 2020🚨🚨👆👆👆🚨🚨 "በወደዳችኋት የአድባር ዛፍ ታፍራላችሁና። ት.ኢሳ1÷29" ⏰ እሬቻ ላይ የሚከብረው መንፈስ ነው:: ቅዱሱ ግን አይደለም:: እሬቻ ከክርስትና እምነት ፈጽሞ ተጻራሪና ጸረ ነፍስ ነው የእሬቻ ዛር ከመንፈስ ቅዱስ አይደለም:: ለእግዚአብሔር እንጂ ለዛፍ አትንበርከክ ለሚያልፍ ፖለቲካ የማያልፍ እግዚአብሔርን አናስቀይም ******************************* "በወደዳችኋት የአድባር ዛፍ ታፍራላችሁና፥ " ኢሳ 1 : 29 እሬቻ ደብረ ዘይት ( ቢሾፍቱ) : ሆራ አርሰዲ ሓይቅ ዙርያ : አርሰዲ የሚባለው መንፈስ እየተወደሰ አንዲት የአድባር ዛፍ ስር ይከበራል:: ኢሬቻ የራሱ ካህናት አሉት:: ተከታዮቹም የሚገብሩት ራሱን የቻለ ግብር አለ:: የአድባር ዛፏ ቅቤ ትቀባለች:: ሓይቁ ውስጥ አለ ተብሎ ለሚገመተው ቆሪጥም የስለት አረቄ ይጣልለታል:: ደስ እንዲለውም ከብት እየታረደለት ደም ይጠጣል:: ሞራ ገላጮች "ትንቢት " ይናገራሉ:: አማኞችም ተንበርክከው ተረፈ መስዋዕትን ይቋደሳሉ:: ቪድዮውንና ፎቶውን ይመልከቱ:: ቪድዮው ላይ ቁልጭ ብሎ እንደምትመለከቱት ኢሬቻ ሲደርስ አርሰዲ ለሚባለው መንፈስ የደም ግብር ይቀርብለታል:: ደም ይጠጣል:: የተረፈውን መስዋት ደግሞ ተከታዮቹ ይበሉታል:: አርሰዲ የተባለው የኢሬቻ መንፈስ ደም ከጠጣ በኋላ - የኢሬቻ ካህን የሆኑት ወገኖች ላይ አድሮ ያስጓራቸዋል:: መንፈሱ አርሰዲም " እኔ ሰው አይደለሁም:: መንፈስ ነኝ :: አልሞትም ወዘተ" እያለ ይፎክራል:: የዛር ፈረስ በመባል የሚታወቁት ካህናቱም ለታመመ " ፈውስ" ይሰጣሉ:: እነዚህ የኢሬቻ ካህናት : ኢሬቻ ሲከበር: ሆራ አርሰዲ ያለቸው የአድባር ዛፍ ስር እየተገናኙ ድቤ ይመታላቸዋል:: ሆራ ቀውጢ ትሆናለች:: ያቺ የአድባር ዛፍም ቅቤ ትቀባለች:: ታቦት በሚለብሰው ግምጃ ታጌጣለች :: የሽቶ አይነት ይርከፈከፍላታል:: ወዘተ ወዘተ ማንም ሰው የፈለገውን ማምለክ ይችላል:: መብቱ ነው:: እጁን ወደ ሚያቃጥለው ወይም ወደ ቀዘቀዘው ውሃ የመክተት ነጻ ሕሊና አለው:: መዘዙ ግን በኋላ ነው- የዛሬ ሳቅ የነገ ለቅሶ ስትሆን! ግን ኢሬቻ በሃይማኖት በተለይም በክርስትና አይን ሲታይ ምንድነው? ክርስትያን የሆነ ሁሉ ኢሬቻን ማክበር ይገባዋልን? መልሱን መጽሓፍ ቅዱስ በማያሻማ ሁኔታ እንዲህ ሲል ይነግረናል:: "በወደዳችኋት የአድባር ዛፍ ታፍራላችሁና፥ " ኢሳ 1 : 29 እርግጥ ነው ኢሬቻ የምስጋና ቀን ( thanksgiving) ነው:: ግን የሚመሰገነውና የሚክብረው ማነው? አርሰዲ የሚባል ደም የሚጠጣ ክርስትያናዊ አምላክ ወይም ቅዱስ መንፈስ የለም:: የኢሬቻን ካህናት የሚያስጓራው ዛር ከክፉው እንጂ ከቅዱሱ መንፈስ አይደለም:: የክርስቶስም መገኛ ዛፍ ስር ወይም ሓይቅ ውስጥ አይደለም:: የራሱ መመለኪያ ቦታ አለው:: ሳር የሚበተንለት : ስለት የሚገባለት : ከብት ታርዶ ደም የሚረጭለት የሆራው ቆሪጥ ርኩስ መንፈስ እንጂ ቅዱስ መንፈስ አይደለም:: ዛፍ ምን ስለሆነ ነው ቅቤ የሚቀባው?:: እንዴት ክርስትያን ራሱ ተክሎ ላበቀላት ዛፍ ይሰግዳል? :: እንዴትስ እንደአምላክ እየታየ ቅቤ ይቀባል :: ለምን ሕዝን ይንበረከካል ? ለምንስ ዛፍ ግምጃ ያለብሳል? እኛ ክርስትያኖች በአምልኮ ልንሰግድለት : ልንበረከክለት የሚገባን አንድ አምላክ ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንጂ ዛፍ አይደለም:: እዚህ በዓል ላይ መገኘትም ሆነ መታደም በክርስትና ዓይን ፈጽሞ የነፍስ ስብራትን የሚያመጣ አምልኮ ባዕድ ነው:: ጮክ ብዬ እደግመዋለሁ- እሬቻን ያከበረ ክርስትያን በፈጣሪው ፊት መጠየቁ አይቀርም:: እሬቻ ላይ እግዚአብሔር አይከብርም:: እርግጥ ነው- ዛሬ ፖለቲካው ሃይማኖት ሆኗል:: ብዙዎቹንም ፖለቲካ ከሃይማኖት በልጦባቸው " እሬቻ " አይነኬና አይደፈሬ ፖለቲካዊ ሃይማኖት ሆኗል:: ወገኔ መቼም ቢሆን የጅብ ራስ ከመሆን ያንበሳ ጭራ እንሁን! ፖለቲከኞች ተደስተውብን አምላካችን ከሚያዝንብን - መንጋው ጠልቶን አምላክህ አይፈርብን :: ታቦትን እንጂ ጣኦትን አናንግስ:: በነጻነት ስም በአምልኮ ባዕድ አሽክላ አንጠመድ:: ወፍጮ ቤት ገብቶ ብናኝ ዱቄት ሳያገኘው የማይወጣ ሰው የለም:: እንዲህ ዓይነት በዓላትም ላይ ተሳትፎ በመንፈሱ የማይወጋ አይኖርም:: ወደሽ ከተደፋሽ - ቢረግጡሽ አይክፋሽ ነው ነገሩ:: ዛሬ በዓል ያከበርን መስሎን ያደመቅነው የመንፈስ በዓል ነገ spiritual parasite ሆኖ እድሜ ዘመናችን ዋጋ የሚያስከፍለን እንዳንሆን! ሞቀ ደመቀ በሚል በይሉኝታ ወይም በአድባርይነት የአምልኮ ባዕድ ሰባኪዎች የሆናችሁም - ነገ በፈጣሪ ፊት ዋጋ ትከፍሉበታላችሁ:: የማይረባ የዘር ፖለቲካ ሰማይ ቤት ተክትሎህ አይሄድም:: ዛሬ የሰበካት ውሸት ነገ ሰማይ ቤት እሳት ሆና ትበላሃለች:: ዛሬ ለዛፍ እንዲሰግድ : ዛፍ ቅቤ እንዲቀባ ባደረከው ሕዝብ ና ነፍስ ነገ ለፍርድ ትቀርባለህ:: የመጨረሻው ዘመን ስለሆነ ሚሊዮኖች ይተማሉ:: ርኩሰትም በተቀደሰችው ሀገር ይበዛል:: ሌላው ቀርቶ መስቀል ይዞ : የክርስቶስን ቀሚስ ለብሶ " እሬቻ ክርስቲያናዊ ነው" ብለው የሚሰብኩ ተረፈ ይሁዳዎች በየሚድያው ይበዛሉ:: የመጨረሻው ዘመን ላይ ነን:: ትንቢቱ ይደርስ ዘንድ ግድ ነው:: ግን አንተ እግዚብሔርን እንጂ ዛፍን አታምልክ:: ለቅዱስ መንፈስ እንጂ ለዛር አትገብር:: ለክርስቶስ እንጂ ለአርሰዲ አትሸበር:: "እሬቻ ኦርቶዶክሳዊ ወይን ኦሪታዊ ነው" የሚሉ በለአሞችን አትስማ:: ስለበዙና መንጋ ስለሆኑ የቁጥራቸው ብዛት ያንተን አምላክ አያስፈራውም:: አንተንም በቁጥር አነስክ ብሎ አይንቅህም:: ብቻህን ብትቀር እንኳን ከ እውነት ጋር ብቻህን ኑር:: አሸናፊው አንተ ነህ:: ግን ሁሌም እውነትን እውነት በል:: እንኳን ለእሬቻ አደረሳችሁ ወይም መልካም እሬቻ ከማለታችን በፊት ደጋግመን ቃሉን እናስበው:: ለማን አምልኮ በዓል አደረሳችሁ እያልን እንደሆነ እያስተዋልን
Oct 05, 20201 days ago
Oct 02, 2020No
Sep 30, 2020Waqefeta bemibal emnet sir yemikahed new...
Sep 30, 2020Waqefeta literally means 'Worshipper/thanksgiver' so you always must not be traditional worshipper
Oct 01, 2020i don't tnk soo.😊
Sep 30, 2020I don't think🙄🙄
Sep 30, 2020I used to thin it was cultural
Sep 30, 2020you must be joking
Sep 30, 2020