ሲጀምር ማዕተም ሚባለው መስቀሉ ሲኖር ነው ሲቀጥል ደግሞ ምን አልባት እድል ቀንቶህ ካገኘኸው ከመስቀሉ እንደተጨማሪ አድርገው እንጂ መስቀሉን እንዳታወጣሁ......... በተረፈ እግዚአብሔር ይርዳህ
Nov 12, 2022ሲጀምር ማዕተም ሚባለው መስቀሉ ሲኖር ነው ሲቀጥል ደግሞ ምን አልባት እድል ቀንቶህ ካገኘኸው ከመስቀሉ እንደተጨማሪ አድርገው እንጂ መስቀሉን እንዳታወጣሁ......... በተረፈ እግዚአብሔር ይርዳህ
Nov 12, 2022Eshi wendme
Nov 13, 2022ይህ በማዕተብ ላይ መኖር ያለበትን መስቀል የሚተካና የሚያስጥል መሆን የለበትም።
Nov 12, 2022✍️እንዲህ አይነት የማዕተብ አሰራር በቤ/ክርስቲናችን አይፈቀድም። ይህ አጉል ፋሽን ነው። ✍️ስለዚህ እንዲህ አይነቱ ከስርአት ያፈነገጡ ለፋሽን ተብለው የሚሸጡትን የማዕተብ አይነቶች እንድትገዛ አልመክርክም። ገዝተከው ከሆነም እንዳታደርገው። ✍️ትክክለኛው ማዕተብ ክርና መስቀል ብቻና ብቻ ነው አለቀ። ✍️ስለ ማዕተብ ደግሞ በቂ እውቀት እንዲኖርክ ከፈለክ "ማዕተቤን አልበጥስም" የሚለውን መጽሐፍ እንድታነብ እጋብዝካለው።
Nov 13, 2022