እኔ ምልሽ ፍቅረኛሽ ከቤተሰቦቹ ጋር ሊያስተዋውቅሽ ፈልጎ እቤታቸው ስትደርሺ -ታናሽ ወንድሙ የቀድሞ የካምፓስ ፍቅርኛሽ የነበረ -ታናሽ እህቱ ከዚህ በፊት መንገድ ላይ ተጣልታቹ የነበረ -እናቱ ደግሞ ያንቺ ሀኪም የነበረች እንደውም ድጋሚ እንዳታስወርጂ ብላ ስትመክርሽ የነበረች -አባቱ ደግሞ ያንቺ ሹገር ዳዲ የነበሩ ቢሆኑ ምን ታደርጊያለሽ ??
Nov 11, 2022Where is the guy ' How many times death come to me ... ' 🤣🤣🤣
Nov 12, 2022