ከዩንቨርስቲ ከተመረኩ 5ወር ይሆነኛል።ነገር ግን ከተመረኩ በኋላ አንድም ቀን ጤነኛ ሆኜ አላቅም በጣም ከባድ depression ዉስጥ ነኝ።ብዙ ጊዜ ራሴን ስለማጥፋት አስባለዉ አንድ ጊዜም ሞክሬ ወንድሜ ነዉ ያዳነኝ። ለዚህ ዋና ምክንያት ናቸዉ ብዬ ምላቸዉን ዋና ነገሮች 1ኛ ቤተሰብ፡ቤት ዉስጥ 7 ልጆች አለን እኔ የመጀመሪያ ልጅ ነኝ,ኣባቴ የመንግስት ሰራተኛ ነዉ የወር ገቢዉ በጣም ትንሽ ነዉ እናቴ ደሞ የቤት እመቤት ናት።ቤት ወስጥ ሁሌም በብር የመጣ ጭቅጭቅ ኣለ።እኔም በጣም ተቸግሬ ነዉ የተማርኩት።በተለይ አምና GC እያለዉ አንድ ብር አይላክልኝም ነበር።ጓደኞቼ Day ሊያከብሩ ሲወጡ እኔ ከdorm አሎጣም ነበር።even መመረቂያ ሱፍ ራሱ ዘመዶችን ለምኜ ነበር የገዛሁት።ብቻ እንደምንም ተመርቄ ወጣሁ እና ያ ያሳለፍኩት የችግር ህይወት አሁን ላይ በጣም ተፅኖ አረገብኝ 2ኛ የፍቅር ህይወቴ:ፍቅረኛዬ ለኔ ብዙ ነገሬ ናት።ግቢ ያለሷ አንድ ቀን አልቆይም ነበር። ዘንድሮ ትመረቃለች፡ተመርቃ እንደወጣች ከኔጋ መኖር ነዉ ምትፈልገዉ።ልጅቷ ምንም ዘመድ የላትም።ቤት ተከራይቼ እስክትመረቅልኝ ትንሽም እቃ ኣሟልቼ ለመጠበቅ ነበር ሀሳቤ ነገር ግን 5 ወር ሙሉ ስራ ስፈልግ ከርሚያለዉ ,አልተሳካልኝም ።ቤተሰቦቼን መለወጥ እፈልጋለዉ እራሴንም በቃ የመለወጥ ሀሳብ ብቻ ነበር የነበረኝ፡የቻልኩትን እሞክራለሁ ግን አይሳካልኝም i don't know why.በዚዉ ከቀጠለ ግን💔
Nov 11, 2022Bro ye chgr minchihin eko erasih zerezerkew thats means 50% chigirihin fetehal malet new. Emenegn bro simetu yigebagnal gn bzu wendoch kezim belay wust honew new tilik dereja yederesut emimekrih dont be a Victim! Mknyatum moralih meseber ena erasin matfat bicha new mitaterfbet, manim kenferun kememtet wuch zor blo ayayihim. Sikefah biyans fikiregna alechign blehal aydel eswa gar alkis moral tistih tansah lezim gze eko abrah endithon new aydel ende fkregnanetwa ke set belay le wend lij nedaj yelem esu timkerih yalewnm ngr demo begilts awru endeza slalk be shem yalhone negerust megbat gn nogninet new Tru sew endemiwetah hulunm endemtashenf amnbhalew keep going bro we all are in a battle field
Nov 12, 2022