smone194
#education
የንባብ ዓይነቶች እነማናቸው...1.የዳሰሳ,...ሌሎቹን እረስቼ ነው የሚያስታውስ ካለ +የተፅዎ ስሞች ምሳሌ አመሰግናለሁ።
Nov 11, 20227 engagements
የንባብ ዓይነቶች እነማናቸው...1.የዳሰሳ,...ሌሎቹን እረስቼ ነው የሚያስታውስ ካለ +የተፅዎ ስሞች ምሳሌ አመሰግናለሁ።
Nov 11, 2022የቤት ስራህን ነው የምትጠይቀው ?😂
Nov 12, 2022ይሄን ትምህርት ስንተኛ ክፍል ነበር የተማርኩት 😁😁
Nov 12, 20224 አይነቶች ናቸው 1, ገረፍ ገረፍ ንባብ 2, ጥልቅ ንባብ 3, ዳሰሳ ንባብ 4,
Nov 12, 2022ስድ ንባብ
Nov 13, 2022የዳበሳ
Nov 19, 2022Ihenn yastemaregn teacher welde nbr 8gna kifl gn resahut🤷😂
Nov 12, 2022ሲያዩክ የምታነብ አትመስልም😒
Nov 12, 2022