እኔ ታላቅህ ስቀምሰው ራሱ ደስ አይለኝም። ለማንኛውም በቀን 5 ሲኒ ትጠጣ ከነበር ለአንድ/ሁለት ሳምንት ወደ 4 ሲኒ ዝቅ አድርገው። ከዚያም በቀጣዩ ሳምንት ወደ 3 ሲኒ ዝቅ ታደርገዋለህ። እያልክ በቀን አንድ ሲኒ ረዘም ላለ ጊዜ ተጠቀም። ከጊዜ በኋላ ዛሬ ከጠጣህ ነገን ታልፈዋለህ... ዛሬን ከጠጣህ ለሁለት ቀን ታልፈዋለህ.. ይለቅሃል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ።
Nov 12, 2022እኔ ታላቅህ ስቀምሰው ራሱ ደስ አይለኝም። ለማንኛውም በቀን 5 ሲኒ ትጠጣ ከነበር ለአንድ/ሁለት ሳምንት ወደ 4 ሲኒ ዝቅ አድርገው። ከዚያም በቀጣዩ ሳምንት ወደ 3 ሲኒ ዝቅ ታደርገዋለህ። እያልክ በቀን አንድ ሲኒ ረዘም ላለ ጊዜ ተጠቀም። ከጊዜ በኋላ ዛሬ ከጠጣህ ነገን ታልፈዋለህ... ዛሬን ከጠጣህ ለሁለት ቀን ታልፈዋለህ.. ይለቅሃል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ።
Nov 12, 2022beken 3 tetabet be erasu gize yetewukal
Nov 12, 2022