hey guys የሆነች ልጅ አለች እና ትመቸኛለች ግን እሷ ፂም ያለው ወንድ ይመቻታል እና እኔ ደግሞ የለኝም!!!😭😭 ከዛሬ ነገ ይበቅልልኛል ብዬ ስጠበቅ ጭራሽ እያደር ቀረናሁ!!!😭😭 pls guys ህይወቴ ሳይቀነጭር በፊት የሆነ መፍትሔ ንገሩኝ🙏 በተለይ ወንዶች ሚወሰድ ነገር ነገር ካለ ጠቁሙኝ!!!
Nov 11, 2022አረ ተጃጃላቹህ በጣም🤦♂🤦♂
Nov 12, 2022hey guys የሆነች ልጅ አለች እና ትመቸኛለች ግን እሷ ፂም ያለው ወንድ ይመቻታል እና እኔ ደግሞ የለኝም!!!😭😭 ከዛሬ ነገ ይበቅልልኛል ብዬ ስጠበቅ ጭራሽ እያደር ቀረናሁ!!!😭😭 pls guys ህይወቴ ሳይቀነጭር በፊት የሆነ መፍትሔ ንገሩኝ🙏 በተለይ ወንዶች ሚወሰድ ነገር ነገር ካለ ጠቁሙኝ!!!
Nov 11, 2022አረ ተጃጃላቹህ በጣም🤦♂🤦♂
Nov 12, 2022Get rid of her sijemer bante tsim mkniat kewededechh stlachew break up ltadergu new?
Nov 12, 2022Ene gn alegn✌️
Nov 12, 2022እኔም ፂም የለኝም ግን ለሴት ብዬ ይህን ያህል አልጨናነቅም።ከፈለገች እራሷ አብቅላ እራሷን ታግባ😒 ግን ከፈለክ ልረዳህ እችላለሁ in አናግረኝ የመግዛት አቅም ካለህ👀
Nov 12, 2022እፍፍፍ ያቀርናህና የሚያቀረና ነገር 😅😅
Nov 12, 2022🤣😂😂😂😂😂ere besmam
Nov 12, 2022አንዳንድ ሰው የየራሱ የሆነ ሚወደው type ይኖረዋል።እሱ ችግር የለውም። አንተ ግን የእሷን type ለመምሰል ከምትታገል እራስህን ሆነህ ሀሳቧን ብታስቀይራት ይሻላል። መቼም ፂም በአንድ ግዜ አያድግም አንተ ፂምህን ለማሳደግ ስትለፋ አንዱ ፂማም ይወስዳታል።
Nov 12, 2022😂😂😂
Nov 12, 2022ቀረናው😂😂😂 ህይወቴ ሳይቀነጭር😳😂😂 Ayzoh letsim blo hiweth aykenechrem aykerenam
Nov 12, 2022ቀረናሁ 😂😂😂 this day is full of humor
Nov 12, 2022You're funny
Nov 12, 2022Are yemn mejajal new antenetehen metekebelehen set felega keleleh ket tameta
Nov 12, 2022broye yante hywet besua ej adelwm yalew weym betsimh ......kwzi befit yalesua norehal ahunm tnoraleh lante yalew tekemtolhal beyaye😂
Nov 14, 2022ኧረ ወገን ወዴት እየሄድን ነው ? ቻይና እስካሁን ያልሰራችው አንድ ነገር ተገኘ ። ምናልባት በቅርቡ ልት ሰራው ትችላለች ። የሚለጠፍ ጺም ...
Nov 12, 2022Neo hair lotion and derma roller tetekema bro yabeklal. 0919286680
Nov 12, 2022