#personal
ሰላም ምን መሰላችሁ ምግብ ምንም አልበላም ማለት ትንሽ በልቼ ቶሎ ሆዴ ይሞላል ጭራሽ ደግሞ ቁርስ ችዬ አልበላ እንደዚህ ከሆንኩ በጣም ቆይቻለው እና መፍትሔ ሆድ የሚከፍት pls🙏🙏
Nov 11, 20224 engagements
ሰላም ምን መሰላችሁ ምግብ ምንም አልበላም ማለት ትንሽ በልቼ ቶሎ ሆዴ ይሞላል ጭራሽ ደግሞ ቁርስ ችዬ አልበላ እንደዚህ ከሆንኩ በጣም ቆይቻለው እና መፍትሔ ሆድ የሚከፍት pls🙏🙏
Nov 11, 2022Sport gemr keza minm albelam blh sayhon mnm alasterfm bleh new yemtchenekew
Nov 12, 2022Satbela befit 30 deqiqa qedmeh muz ena avocado juice teta or 1 muz bla...appetite yikeftal My friend did this and it really worked for her...she even increased her weight Hope it helps
Nov 12, 2022Multivitamin
Nov 12, 2022ልክ እንደኔ ደሀ መሆን ነዋ ብሮ😊
Nov 12, 2022