ሰላም ሰዎች ምን መሰላቹ የ 4 አመት ፍቅረኛ አለችኝ ያው በዚ 4 አመት ውስጥ የተገናኘነው 3ቀን ቢሆንም እሱንም ለሰአታት ምን መሰላቹ እኔ እምኖረው ሀዋሳ እሷ አዳማ እንግዲ አስቡት ከ 4 አመት ውስጥ የተገናኘነው 3ቀን ለምን ካላቹ እኔ እንገናኝ ብላትም አይመቸኝም ነው እምትለኝ ሁሌ ለ ስራ ነው እዛ የሄደችው እና ኦምትኖረው አክስቷ ጋር ነው 1ቀን ያለችኝ ሆኖ አያውቅም ሁሌ ሰብብ በ አዳማ እንኳን ሳልፍ እንገናኝ ብላትም ወፍ ሰበብ ትፈልጋለች እና 1ቀን እንገናኝ ብላኝ አታቅም ሁሌ እኔ ነኝ እምላት እና በቃ መለያየት እፈልግና በቃኝ ስላት ለምናኝ እሺ ብላ እነዛን 4ቀን አገኘዋት ግን በቃ አሁንም ያው ናት እና ሰው ሁላ ትቅርብህ ይሉኛል አልሰማ ብዬ እንጂ እና አሁን ቆርጫለው እና ምን ትሉኛላቹ በተለይ ሴቶች አሁንም እየለመነችኝ ነው? መልስ እፈልጋለው ደግሞ የመሰላችሁን ጻፉ
Nov 11, 2022Endezi ayenet negerem ale ende Ena bet bekul nw yetewawekachut yetefakerachut 🤔 Demo yearat amet fekeregna alegn yelal ende 😞
Nov 12, 2022