Baymax248
#society
ሰ🐄 እንዴት ናችሁ። አሁን ካለንበት ወጣቱ እየጎረፈ ካለበት አንፃር ቁማር(Betting) እንዴት ታስባላችሁ። መጥፎ አይመስላችሁም?
Nov 11, 20223 engagements
ሰ🐄 እንዴት ናችሁ። አሁን ካለንበት ወጣቱ እየጎረፈ ካለበት አንፃር ቁማር(Betting) እንዴት ታስባላችሁ። መጥፎ አይመስላችሁም?
Nov 11, 2022ምን ጥያቄ አለው ብሮ ከመጥፎም መጥፎ እንጅ ግን ያው ቲኔጀር ሁሌም ሲመከር ስለማይሰማ እዛው መከራ መክሮት ተጋግጦ እሾሁን እየነቀለ ይወጣል ፈጣሪ ካለለት ካለዛ ያው ተጨመላልቆ ቁማር-ሱስ-ዝሙት-ዝርፊያ .... እያለ ህይወቱ እስካለፈች ድረስ ይገፋል
Nov 12, 2022Betting is 10x better than saying ሰ🐄
Nov 12, 2022lam neger neh benatih seget
Dec 07, 2022