ከፖሊስ ጣቢያ ማስረጃ አፅፈህ ትወስድና መንጃውን ያወጣህበት መንገድ ትራንስፖርት ሄደህ ነው ምታመለክተው ከዛ 310 ብር ( እንደየቦታው ካልተያየ ወይም ካልጨመረ) ባንክ ገቢ አድርገህ ና ይሉህና ከዛ ለጊዜያዊ መንጃ ፍቃድ ቀጠሮ ይሰጡሃል ዋናው እስኪመጣ ምትጠቀምበትን ... ለማንኛውም እስቲ መንጃውን ያወጣህበት ከተማ መንገድ ትራንስፖርት ሂድና detail ጠይቃቸው ራሳቸው ይነግሩሃል
Nov 11, 2022