#other
ሰለም ውድ ቤተሰቦች በመጀመሪያ ለ እርዳታችሁ አመሰግናለሁ ጥያቄዬ passport (ፖስፖርት) ለማውጣት ብዬ የ ልደት ሰርተፍኬት ከ ቀበሌ አውጥቼ ወሳኝ ኩነት ሄጄ ከጀርባው ማህተም አስመትቼ ነበር....ነገር ግን passport ላመለክት ስል የ አባቴ ስም የ ልደት ሰርተፍኬቴ ላይ እንደተሳሳተ አየው...እናም የ ልደት ሰርተፍኬቴ ላይ ያለውን ስም ቀበሌ ማስተካከል እንደምችል ነግረውኛል...የወሳኝ ኩነት ማህተሙን እንደገና ማስመታት እችላለሁ???እንደገና ለማስመታት ምን ምን ማድረግ ይጠበቅብኛል???ሰለ እርዳታችሁ እንደገና አመሰግናለሁ....
Nov 10, 20225 engagements