አረ ሰዎች አንድ ጥያቄ እስቲ ልጠይቃቹ። ✍️ምን መሰላቹ ልብሴን ሳወጣ (T-shirt/ሹራብ) ብዙ ጊዜ በልብሴ ላይ የሚብለጨለጭ ብርሃናማ ነገር በቅጽበት አያለው በጨለማ ውስጥ በደንብ ነው የሚታየኝ። ከዚያ ወዲያው ይጠፋል። አንዳንዴ ልብሴን ወድያው ሳወጣ እንደ Electric የሚነዝረኝ ጊዜም አለ። ✍️መቼም የማልረሳው አንድ ጊዜ T-shir'ቴን አውጥቼ ሚስማር ላይ ሰቅላለው ብዬ ከሚስማሩ ጋ ሳገናኘው ካንድም ሁለት ጊዜ ነዝሮኝ ያስጣለኝ ጊዜ አለ። እናም ከዛን ጊዜ ጀምሮ ይኸው እንዳይነዝረኝ ስል ሚስማሩን ሳላስነካ ነው በአየር ላይ ጣል የማደርገው 😂😂 ....እናም ሁሌ ይሄ ክስተት ጥያቄ ይሆንብኛል። ስለዚህ ነገር የምታውቁ ካላቹ ንገሩኝ Serious ...
Nov 10, 2022ዛሬ ደሞ የ r/ship ጥያቄ የለምዴ🥱🥱ትንሽ ፈታ ያረጉን ነበር'ኮ😒
Nov 11, 2022