ሰላም እንዴት ናችሁ። ሀሳባቹን እንድሰጡኝ እፈልጋለሁ እኔና ፍቅረኛዬ ዩንቨርስቲ ላይ 3 አመት አብረን ቆይተናል፡በጣም ምንፋቀር ሰዉ ሁሉ ሚቀናብን ለ 1 ደቂቃ እንኳን መለያየት ማንችል couploch ነበርን ግን ተመርቄ ከወጣሁ በኋላ ስለተራራቅን ብዙ ጭቅጭቅ እና ንትርክ በዛበት እናም ነገሩ over ሲሆንብኝ break up እናርግ ብያት ተለያየን ምንም እንኳን ያለ እሷ መኖር እንደሚከብደኝ እያወኩ።ግን ከ 2 ወር በኋላ በጣም ናፍቃኝ ስለነበር ደወልኩላት እና ለብዙ ሰዓት አወራን ከዛም በነገታው ለመገናኘት ተቀጣጥረን ተገናኘን።ነገሮችን አስተካክለን እንድንመለስ ጠየኳት ነገር ግን እሷ እኔን ለመርሳት ስትል ከወር በፊት ሌላ ፍቅረኛ እንደያዘች ነገረችኝ።ነገር ግን ካንተጋም መመለስ እፈልጋለሁ አለችኝ። *ልጁን ትተሺዉ ነይ እንዳልላት ራስ ወዳድ የሆንኩ መሰለኝ ነገር እንዳልተዋት ደሞ እኔ ያለሷ እሷም ያለኔ መኖር አንችልም ለጊዜዉ ነዉ እንጂ።እናም ነገሮችን እስካስተካክል ትንሽ ጊዜ ስጠኝ አለቺኝ እኔ ማማክረዉ ጓደኛ ስለሌለኝ እናንተ እንድታማክሩኝ ብዬ ነዉ እባካቹ ሀሳባቹን በቅንነት ስጡኝ
Nov 10, 2022በአንድ ወር ውስጥ ከ አዲሱ ልጅ ጋር ብዙ ታሪክ ውስጥ ካልገባች ብትመልሳት አሪፍ ነው። ግን ለውሳኔ በጣም ፈጠነች 3 ዓመት እንዳልቆያቹ በ 1ወር ሌላ ከያዘች ችግር ነው ብሬክ አፕ ብታረጉም። ልጅቷን ይበልጥ ልታውቃት ሞክር የምርም ላንተ ፍቅር አላት የላትም ሚለውን
Nov 10, 2022