#sexual Selam nachu guys isti masturbating yihotachu layi min tatsino Amata on education, religion, work,health, love, social interaction, and so on storyachun agarugn in briefly thanks for your answer🙏
Nov 09, 2022ከምታስበዉ በላይ ህይወቴን አበላሽቶብኛል 😞 ትምህርቴን ከሰዉች ጋር ያለኝ ግንኙነት በተለይ ከሴቶች ጋር confidence ገሎብኛል አዉን በእግዚአብሔር እርዳታ ከተዉኩ 3ወር ሆነኝ ብዙ መከራዉች አይቼበታለዉ በቀላሉ አልተዉኩትም
Nov 10, 2022