selam. Sewoch✋ Be ህይወታቹ በጣም ተምሬበታለሁ የምትሉበት አጋጣሚ አለ? ምን?
Nov 09, 2022አዎ አለ በተለይ ታምሜ የማቀኩበት የተሰቃየሁበት አንድ አመት ብዙ ነገር አስተምሮኝ አልፏል ብዙ ነገሬን አመሰቃቅሎት ድብልቅልቅ አድርጎኝ ቢያልፍም ተመስገን ፈጣሪ እላለሁ ም/ክ እንኳንስ በዛን ሰአት ሌላ ነገር ልመኝ እምድን ስለማይመስለኝ አንዱ አንቆ በገደለኝ የምልበት ጊዜ ሞቴን የምለምንበት ሰአት ነበር ራሴ ራሴን እንኳ እንዳላጠፋ አቅሙ ስላልነበረኝ ግን ዛሬም ድረስ ለራሴ ጥያቄ በመሰለኝ መልኩ የድንግል ልጅ መድሐኔአለም ከስቃይ አውጥቶኛል... እናም ከምንም በላይ ጤና ምን ያህል ለሰው ልጅ አስፈላጊ እንደሆነ እና አመስጋኝ እንድሆን ከዛ ስቃይ ለገላገለኝ አምላክ ይበልጥ እንድቀርበው እንዳመሰግነው አድርጎኛል ከዛ በፊት ለሀይማኖቴም ለህይወቴም ለስራየም ሲበዛ careless lij neberku
Nov 10, 2022