Selam endet nachu ebakachu atlefugn erdatachu yasfelgegnal Bexam yemafekrew lij ale ena ahun lay abren fkr jemrenal gn bexam chenkognal esu sidebrew ena sikefaw slk ayanesam eyaye zm ylal wey dmo slkun switch off yadergal ena ene kebedegn malet zare sikefaw enen le 1 ken kezegagn nge mnm ngr saynegregn ke hiwotu biyarkegns......mkerugn esti ena dmo ene bzum free aydelewem bet malet family hard nachew enen be felegebet seat liyagegnegn aychelem gn askedme ngrewalew gn dmo feraw metages aketot endaytewegn mn madreg alebegn.... Amesegnalew
Nov 08, 2022በመጀመርያ ላንቺ ስላለው ፍቅር እርግጠኛ ሁኚ አንቺን ከልቡ የሚወድሽ ከሆነ እያደር ሊስተካከል የሚችል ባህሪ ነው ... አንዳንድ ሰው ተፈጥሮው ነው በቃ ሲናደድ ሁሉንም ሰው ማውራት ያስጠላዋል ምና ምን ... ግን ከልቡ ሚያፈቅርሽ ከሆነ ይሻሻላል ... የተናደደበት ጊዜ አልፎ በፒስ ስታወሩ እንደቀልድ እያደርግሽ ሁሌ ንገሪው ስትናደድ እንዲህ ምታደርገው ነገር ኮ ያስከፋኛል፣ ወደኔ ይበልጥ ብትቀርብ ኮ ንዴትህን ላስረሳህ እችል ይሆናል (2ታችሁም ጋር ከልብ የመነጨ ፍቅር ካለ ደሞ በደንብ ትችያለሽ )፣ እንዲህ በሆነ ነገር ተናደህ እንዳትተወኝ እፈራለሁ ... ሌላም እያልሽ ፒስ በምትሆኑ ወቅት ቀስ እያደረግሽ ግልፁን ንገሪው ከልቡ አንቺን ሚወድሽ፣ ሚጨነቅልሽ አይነት ከሆነ በአንድ ጊዜም ባይሆን ቀስ እያለ ሊያስተካክልሽ ይሞክራል 🙌
Nov 10, 2022