ሰዎች ቆይ Adiss Ababa university lemgbat entrance wxet snt mhon albt?
Nov 08, 2022ያን ያህል በጣም ዝቅ አይበል እንጂ የግድ 500 ቤት ራሱ መግባት ያለበት አይመስለኝም በ 400 ቤት የገባ ጀለስ አለኝ ... ሲመስለኝ ኢንትራንስ ከተፈተንክበት ትምህርት ቤት በውጤት 1ኛ ከሆንክና አንደኛ ምርጫህ ከሆነ ይሰጥሃል 2ኛም 3ኛም ብትሆን ካንተ በደረጃ ሚበልጡህ አንደኛ አዲሳባን ካልመረጡት ላንተ ነው የሚሰጥህ
Nov 10, 2022