#business
የባንክ አክሲዮን ማስታወቂያ አይቼ ነወ ከ 10ሺ ብር ጀምሮ ይግዙ የሚል🤷♂እና... አክሲዮን መግዛት ምን ያህል ያዋጣል ለምሳሌ የ10ሺ ብር አክሲዮን ብገዛ ?🤔ምን ያህል ተጠቃሚ እሆናለሁ ? በየ ስንት ጊዜው አሰላሉስ... ብቻ አክሲዮን ያላቹ ሰዎች ብታስረዱኝ🙏
Nov 08, 20224 engagements
የባንክ አክሲዮን ማስታወቂያ አይቼ ነወ ከ 10ሺ ብር ጀምሮ ይግዙ የሚል🤷♂እና... አክሲዮን መግዛት ምን ያህል ያዋጣል ለምሳሌ የ10ሺ ብር አክሲዮን ብገዛ ?🤔ምን ያህል ተጠቃሚ እሆናለሁ ? በየ ስንት ጊዜው አሰላሉስ... ብቻ አክሲዮን ያላቹ ሰዎች ብታስረዱኝ🙏
Nov 08, 2022Ur profitablity is based on ur Earning per share (EPS) this is the amount of earning u will get for a single share the company issued out of its whole earning and since it differs from company to company u have to compare their EPS before purchasing their share and also their DPS (dividend per share) ...i think i am a bit correct
Nov 09, 2022O tanks 🙏
Nov 10, 2022Yebank aksion ymitekmew tureta leweta sew nw lewtat ayhonem
Nov 10, 2022Betnsh birr yetegeza aksion terfu tnsh slemihon wey birrun ende rejm gize investment mayet or be biru lela ngr madreg yshalal
Nov 10, 2022