እኔ ድሮ በጣም ተጫዋች በብዙ ሰዎች ተወዳጅ እና ደስተኛ ነበርኩ አሁን ግን ሁሉም ተቀይሮ ጓደኞቼ እየራቁኝ ነዉ ጨዋታ ቀንሻለዉ ከመሳቅ ይልቅ መከፋት የሚቀድማት ሴት እየሆንኩ ነዉ ምን ላርግ በትምህርቴ ዝቅ እያልኩ ነዉ እና ምን ላርግ እስቲ ምክር ስጡኝ
Nov 08, 2022ደስታ ከውስጥ ነው የሚመነጨው ውስጥሽን አዳምጪው
Nov 10, 2022እኔ ድሮ በጣም ተጫዋች በብዙ ሰዎች ተወዳጅ እና ደስተኛ ነበርኩ አሁን ግን ሁሉም ተቀይሮ ጓደኞቼ እየራቁኝ ነዉ ጨዋታ ቀንሻለዉ ከመሳቅ ይልቅ መከፋት የሚቀድማት ሴት እየሆንኩ ነዉ ምን ላርግ በትምህርቴ ዝቅ እያልኩ ነዉ እና ምን ላርግ እስቲ ምክር ስጡኝ
Nov 08, 2022ደስታ ከውስጥ ነው የሚመነጨው ውስጥሽን አዳምጪው
Nov 10, 2022how old are you ........ if you are afraid you can dm me
Nov 10, 2022ሰላም እስቲ በ እኔ ህይወት ያለፋችሁ ምክር ስጡኝ የ13 አመት ልጅ ሴት ነኝ እና የወንድ ጓደኛ አለኝ ምናልባት ገና ልጅ እኮ ነሽ ልትሉ ትችላላችሁ ግን ጓደኛ ያዝኩ እና አሁን ላይ በትምህርቴ ያን ያህል አሪፍ ዉጤት እያመጣዉ አይደለም ላጥና ብል እራሱ social meda ካልተጠቀምኩ አልችልም እና social meda ስጠቀም ደግሞ ማጥናት ጭራሽ ያስጠላኛል ግን ብዙ ሰዎች ከምናገረዉ ነገር በጣም ጂንየስ ነሽ ይሉኛል እና ግን እየደደብኩ ነዉ ሁለተኛዉ ደግሞ የወንድ ጓደኛዬን አግኝቼዉ በቀጣዩ ቀን class ስገባ ዝም ብዬ ስለ እሱ አሰባለዉ ይደብረኛል መማር ሁላ ያስጠላኛል እሱን ሳላገኝ ስቀር ደግሞ ይጨንቀኛል ይከፋኛል እና ይሄ ፍቅር ነዉ እንዴ ሌላኛዉ ደግሞ በእራሴ እየተማመንኩ አይደለም ወሬ ካበዛዉ ይቅርታ ለምክራችሁ ከወዲሁ አመሰግናለዉ
Nov 24, 2022Le temehertesh atni ena tseleyi lela atecheneki lemenem yechelshiw argi kehone yehonal kalhone normal nw friend keyeri😁 lela environment lemeji
Nov 10, 2022Lmn endi honsh?
Nov 10, 2022Miyasekfshen kawksew mfthew kelal new☺️
Nov 10, 2022Most likely it is ur age but for what ever reason just know that being happy or being sad is ur choice. If u choose to be happy u don't need anyone and if u do u will attract more happy people but u have to accept everything and be happy first.
Nov 10, 2022dear, pray! ena study zmblesh..sew likeyer yichlal..lemechawet mokeri..bicha atchenanekibet it happens ..dont take ur self too seriously.
Nov 09, 2022