Abzagnawochu wendoch gn lmndnew andn set be ejachu esktasgebuat dres afkari mthonut keza yenante endehonech staku dmo mtaschegrut e tolo melsulgn😡
Nov 08, 2022Hulum setoch and aynt endalhonut egnam aydelnm......
Nov 09, 2022Abzagnawochu wendoch gn lmndnew andn set be ejachu esktasgebuat dres afkari mthonut keza yenante endehonech staku dmo mtaschegrut e tolo melsulgn😡
Nov 08, 2022Hulum setoch and aynt endalhonut egnam aydelnm......
Nov 09, 2022Attfi bebzu kelbe endatochi endihm slalkush tolo tolo atmchi
Nov 09, 2022Hulum ande ayedelm err
Nov 09, 2022Melsun bnakew mn asdebeken 😑
Nov 09, 2022I think its the post-nut syndrome.
Nov 10, 2022Calm down. የሆነ ነገር ላይ እንግባባ። ይኼ የወንድ ባሕርይ ብቻ ሳይሆን የሴትም ባሕርይ ነው። መዋደድ መፋቀር የሚባለው ነገር ብስለት እና unconditionality ከጎደለው ይሄ መፈጠሩ የማይቀር ነገር ነው። እንዲህ ያሉ ነገሮች በ2 ምክንያት ሊከሰቱ ይችላሉ 1ኛ- መሰላቸት ይሄ ሲባል ሰው ቅድሞ ለመጨበጥ የሚመኘውን ነገር ከጨበጠ ካገኘ እና ጣዕሙ ከጨረሰ በኋላ መልሶ ማየት አይፈልግም። Even በአንድ ጥናት ማእከል በህጻናት ላይ በተደረገው ጥናት ለህጻናት እሻንጉሊት ፊታቸው አቀረቡ። እስከሚያገኙት ድረስ በለቅሶና በማሯሯጥ እሻንጉሊቱን ካገኙት በኋላ በደስታ ተጫወቱበት፥ ከጊዜ ወደ ጊዜ ግን ፍቅራቸው እየቀነሰ፣ መበጣጠስ ጀመሩ። ሌሎች እሻንጉሊቶችን መመኘት ጀመሩ። ግን ደሞ ያቺን የተበጣጠሰችውም ቢሆን አብዝስኞቻቸው እንዲወሰድባቸው አይፈልጉም። ለማለት የተፈለገው ካገኘሽ ካየሽ በኋላ የድሮ አሰብኩልሽ ሞትኩልሽ ላይሰራ ይችላል። 2ኛ - መተማመን ከዚ በፊት ከእጄ ወጥታ በሰው እጅ ትገባ ይሆናል በማለት እንክብካቤ ሊያበዛ ይችላል። ከጊዜ በኋላ እንደምትወደውና ማንንም እንደማትፈልግ ካወቀ በኋላ መጠራጠርን አርግፍ አድርጎ ትቶ ወደ Normal ሕይወቱ ይመለሳል። ይሄ ማለት ግን ሰለቻት ማለት ሳይሆን ስላመናት፣ እንደማትተወው ስላወቀ ነጻ ለቀቃት ነው። ጉዳዩን ጠቅለል ስናደርገው ሁሉንም ነገር እንደመጀመርያ ቀን መጠበቅ አግባብ አይደለም። ፍቅር ሱስ ነው። የመጀመርያ ቀን መጠጥ ታሰክራለች፣ ስትለመድ እንደ ድሮ ለመስከር ሌላ ተጨማሪ ይፈልጋል። ሱሰኛው ስንሆን ግን ስናጣ እንጂ የሚወሰውሰን ስናገኘው ልክ እንደጤነኛው ሰው በሰላም ያንቀሳቅሰናል።
Nov 09, 2022😂😂😂😂😂enante rasahu wend siyafekrahu new ende lela wend mitayahu tolo melsileg
Nov 09, 2022Law of diminishing utility nw sister😂🤭
Nov 09, 2022This was what i thought😅👍
Nov 09, 2022ቶሎ ?? ብናስብበት ጥሩ አይመስልሽም ለማንኛውም ወረት መሰለኝ ደሞ መሰለኝ ነው እንዳታመሪ 😉
Nov 09, 2022Sanfelegew nw eko endezi yemenehonew😂
Nov 09, 2022እንደዛ አይነት ወንዶች ሰው ሳይሆኑ ውሾች ናቸው ለዛ ነው
Nov 09, 2022coz fikiru ke lebachew selhone aleke🤷♀ kelebachew yafkeru sat gim hid betywiem audem🥹🤭
Nov 11, 2022Enente setoches eyewededachut.....ayy alwedewm bla bla bla bla..meteluat neger Demo eko endilemenachu nw metfelegut...so lemndenw tolo meleshilgn😊
Nov 10, 2022Maschger... lemsale endt?
Nov 10, 2022ጨቅጫቃ 😡 ደሞ ቶሎ በሉ ትዪናለሽ እንዴ 😏
Nov 09, 2022Egnan wendoch erasu yh bahri gra ygebanal yemimelsln atan enji gn ene endetazebkut merkat ymeslegnal malet yehone neger gelgenew kagegnen buhala flagot mekenes mnamn yhn bahri gn setoch lay alayehum 1de r/n wust kegebu lalemewtat bzu tret yadergalu
Nov 09, 2022