...ድብር ብሎኛል።ክላስ ውስጥ ምናምን I feel ብቸኛ እንደሆንኩ።በውጤት ስበለጥ ያለመድኩት ነገር ስለሆነ መቀበል ይከብደኛል።በትምህርቴ ደሞ I'm not as good as I was..ለምን እዚህ ላይ እንደምፅፈው እንኳን አላውቅም።ብቻ የማደርገው ሳጣ ነው።እንዴት እንደደበረኝ ግን ብታዩ... ለኔም አልገባኝም ምንድነው የምዘባርቀው?..ufffff
Nov 08, 2022Bro can we talk inbox?
Nov 09, 2022