ሰላም ሰዎች እንዴት ናችሁ። የሆነች የማወራት ልጅ አለች። እኔ በጣም ነው ማፈቅራት እሷም እንደምትወደኝ ብዙ ጊዜ ነግራኛለች።ግን እኔን ማውራት ከመጀመሯ በፊት ሌላ r/ship ጀምራ ነበር። እናም አሁን ላይ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ግራ ገብቶኛል። ምን መሰላቹ ባለፈው አብረን እንሁን ስላት ያንን ሰው መጉዳት አልፈልግም ግን fail ካደረግን ምንም ጊዜ ሳልፈጅ ካንተ ጋር አብሬ እንደምሆን እመነኝ አለችኝ እና አሁን ከልጁ ጋር ያለችው እሱን ላለማስቀየም እንደሆነ አውቃለው እና ምን ላድርግ ምን ትመክሩኛላችሁ።
Nov 08, 2022Relationship wesx hona fail karg mnamn? Nigga you are an OPTION eko 😂 eski kantega bethones le lela wend endi endematl bmn taqalek, she belongs to the streets.
Nov 09, 2022