#relationships
ሰላም ሰዎች ፍቅረኛ አለቺኝ እና በጣም ነው ምወዳት ፍቅር ከጀመርን almost 6 ወር ግን ሁሌም ስንገናኝ ከማውራት ይልቅ መሳሳም መላፋት ነው ምናዘወትረው እሄ ነገር ኖርማል ነው ወይስ.......
Nov 08, 202214 engagements
ሰላም ሰዎች ፍቅረኛ አለቺኝ እና በጣም ነው ምወዳት ፍቅር ከጀመርን almost 6 ወር ግን ሁሌም ስንገናኝ ከማውራት ይልቅ መሳሳም መላፋት ነው ምናዘወትረው እሄ ነገር ኖርማል ነው ወይስ.......
Nov 08, 2022ስለወደፊታችሁ ማውራት ግድ አለበለዚያ ልፊያችሁ የሆነ ጊዜ ወደ ድብድብ ሊቀየር ይችላል ።
Nov 09, 2022Maybe both of u hv to grow up and know better.
Nov 09, 2022አይደለም ።
Nov 09, 2022So ምን ላድርግ 🤔
Nov 09, 2022Aydelem
Nov 09, 2022የኔዋ ደግሞ ወሬ ብቻ ሆናብኝ ተቸግሬያለሁ ኧረ እንቀያየር ማን😂
Nov 10, 2022የኔዋ silent mode ላይ ሆና ነው እንዴ ታዲያ
Nov 10, 2022Like እንደ wesha😁😂 And ken yeselechelal man tedersubetalchuh sent miwera eyale....
Nov 09, 2022