ሰላም ሰዎች ከአንዲት ልጅ ጋር በtg ነበር የተዋወቅነው እናም ከ1ወር በላይ ስናወራ ነበር በቃ ቀንም ሌትም እና እኔ በዚህ ሰዓት የሆነ feeling እየተሰማኝ ነው። ግን ለእሷ ብነግራትም ምንም መልስ ልትሰጠኝ አልቻለችም በቃ ወሬ ታስቀይሳለች ። የሆነ ቀን አጥብቄ ስጠይቃት ይቅርታ አለችኝ ። ለምኑ ስላት አሁንም ወሬ ማስቀየስ ጀመረች ። እና በቃ ትቅርብኝ ብዬ ስተዋት ደግሞ ራስዋ ተለማምጣ ታዋራኛለች እና ምን እንደምታስብ ምንም መረዳት አልቻልኩም ። what shall i do guys ?? please በቀናነት መልሱልኝ(ምክር ስጡኝ)
Nov 07, 2022Chaw chaw chaw telena tesenabetagn heda... Demo temetalech yalene alchel belaaaa ወንድሜ ራሷ ጋር እያወራች ነው ጊዜ ስጣት
Nov 08, 2022