Hy guys Yehan negar endat tayutalacu betlay ye Orthodox emnat tektay yehonacu “ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ።” — ዘጸአት 20፥3 “እግዚአብሔርም ከእነርሱ ጋር ቃል ኪዳን አደረገ፥ እንዲህም ብሎ አዘዛቸው፦ ሌሎችን አማልክት አትፍሩ፥ አትስገዱላቸው፥ አታምልኩአቸው፥ አትሠዉላቸው፤” — 2ኛ ነገሥት 17፥35
Nov 07, 2022ከእግዚአብሔር በስተቀር ሌላ አምላክ ያመልካሉ ብሎ ማን ነገረህ? እንዲህ ብሎ የነገረ ሰው ካለ ተሳስተሃል በለው። አንተ እራስህን ነግረህ ከሆነም ተሳስተሃል ብዬሃለው😊
Nov 08, 2022