ሰላም ቤተሰቦች ይሔን ጥያቄ እንባ እንባ እያለኝ ነው ምጠይቃችሁ😭😭😭...... እዚህ ቦት ውስጥ እኔ ብቻ ነኝ እንዴ English language እንደ ፓንት የሚያጥረኝ? ገና ልናገረው ሳስብ ከየት ይምጣ 👀..... ለስሙ የደረጃ ተማሪ ነኝ ግን የማውቃቸው English wordoች እራሱ ጉሮሮዬ ላይ ተሰንቅረው አልወጣ ብለውኛል እባካችሁ እየጎፈላኝ🥵 ስለሆነ የሆነ መፍትሔ አፋልጉኝ
Nov 07, 2022Englishን ለስድብ ብቻ ተጠቀመው ለምሳሌ the baby of no hair ስትል የመላጣ ልጅ እያልክ ነው ማለት ነው😑።እና እንዚህን የመሳሰሉ ስድቦች ለመማር in ss ብለህ ላክልኝ😎🚶🏾♂🚶🏾♂ በተረፈ እንዳፈራ እንደመጣልህ አውራው ይለመዳል!
Nov 08, 2022