1)እዚህ ቻናል ላይ ግን ጥያቄ ጠይቆ የሚፈልገውን ምክር አግኝቶ relationship ያሻሻለ በህይወቱ ላይ ለውጥ ያመጣ አለ?(ምክሩና መከሪውንም ብታያይዙት) 2)በጣም የሚያስቃቹ ወይም የሚገርም ሰው ነው የምትሉትስ ሰው አለ?(ማ?) 3)ልታወሩት ወይ ልጀነጅኑት የምፈልጉትስ?(በወንድም በሴትም ፆታ ተረዱት) 4)በአካል ልታዩት የምፈልጉት? ከወ ከዚሁ ቻናል ላይ ማለት ነው።
Nov 07, 20221)የለም😐....የሚገርመኝ ግን ሁላችንም r/n ጥያቄዎች ስናይ ዘው ብለን የጋብቻ አማካሪ ካሎንን የምንለው ነገር ነው😂 2)የለም🙄🙄...ግን አንዳንዴ 3)የምጀነጅነው መች አጣውና🙄 4)ownerun😊
Nov 08, 2022