Sewoch plz tell something about to the different b/n እምነት and ሀይማኖት ena yetu nw leyadenan yemichelw ...and andenatachewes eske sefa yale melse
Nov 06, 2022እምነት እና ሐይማኖት ሁለቱም መኖር አለባቸው ስታምን ሐይማኖት ይኖርሐል ለምሳሌ በፈጣሪክ አመንክ እንበል ግን ስጋዎ ወደሙ የት ነው ምትቀበለው ቤተክርስቲያን ስለዚህ ሀይማኖት ያስፈልጋል መፅሐፍ ቅዱስ እራሱ እኩ በሐይማኖት ፅኑ ጎልብቱም ይላል ስለዚ ሐይማኖት እምነት መጠንከሪያ ነው ማለት ነው:: ለምሳሌ አንድ ሀገር ላይ መንግስት ኖሮ ምንም መሰረተ ልማት ባይኖር ምን ዋጋ አለው በአጠቃላይ ሁለቱም ማይነጣጠሉ ነገሮች ናቸው ወስብሐት ለእግዚአብሔር አሜን ካልገባክ @ETL216 ላይ አናግረኝ
Nov 07, 2022