G4k-2
#business
ሰላም እባካችሁ ሀሳባችሁን ሼር አርጉኝ የክፍለ ሀገር ልጅ ነኝ እና እኛ አካባቢ እርጥብ ቤት ምናምን የለም ደሞም አይታወቅም እና እኔ ለመጀመር አስቤ ነበር እንዴት ነው አዋጭ ነው? ስራው ለመጀመርስ ምን ያህል ገንዘብ ያስፈልገኛል?
Nov 06, 20224 engagements
ሰላም እባካችሁ ሀሳባችሁን ሼር አርጉኝ የክፍለ ሀገር ልጅ ነኝ እና እኛ አካባቢ እርጥብ ቤት ምናምን የለም ደሞም አይታወቅም እና እኔ ለመጀመር አስቤ ነበር እንዴት ነው አዋጭ ነው? ስራው ለመጀመርስ ምን ያህል ገንዘብ ያስፈልገኛል?
Nov 06, 2022Mejemeriya gn ye akababihen sewoch flagot atena yalebotaw yemigegn manegnawm ngr useless nw wendme
Nov 07, 2022ትርፋማ ትሆናለህ ወንድሜ
Nov 07, 2022