Tabi34
#religion
ይሄንን መዝሙር ምታውቁት ካላችሁ እባካቹ ላኩልኝ ወይም የዘማሪውን ስም ንገሩኝ “ምስጋና ነው ስራዬ በዘመኔ በእድሜዬ ለዋለልኝ ውለታ ምን ልክፈለው ለጌታ አልተራብኩም አልተጠማሁም በዘመኔ….”
Nov 06, 202216 engagements
ይሄንን መዝሙር ምታውቁት ካላችሁ እባካቹ ላኩልኝ ወይም የዘማሪውን ስም ንገሩኝ “ምስጋና ነው ስራዬ በዘመኔ በእድሜዬ ለዋለልኝ ውለታ ምን ልክፈለው ለጌታ አልተራብኩም አልተጠማሁም በዘመኔ….”
Nov 06, 2022ጌታ ፍፃሜዬን ያሳምረውና የቀድሞው ካህን የአሁኑ ከሀዲ የትዝታው ሳሙኤል መዝሙር ነበር።
Nov 07, 2022ፓስተር ትዝታው ሳሙኤል
Nov 07, 2022አይ ትዝታው 😅😅
Nov 07, 2022Tiztaw Samuel https://www.youtube.com/watch?v=9i_a-jV2dFM
Nov 07, 2022Tezetawe
Nov 07, 2022