Tinsae51
#beauty
ሰዎች ፊቴ ወዛም ነው ትንሽ እና ደግም ቡጉር እና እንደማድያት ነገር አስቸገሩኝ ጠቋቆርኩም እና ወንድ ነኝ ምን ትመኩኛላቹ ምን ልጠቀም ውድ ባይሆን በጣም መልካም ነው
Nov 06, 202210 engagements
ሰዎች ፊቴ ወዛም ነው ትንሽ እና ደግም ቡጉር እና እንደማድያት ነገር አስቸገሩኝ ጠቋቆርኩም እና ወንድ ነኝ ምን ትመኩኛላቹ ምን ልጠቀም ውድ ባይሆን በጣም መልካም ነው
Nov 06, 2022Cerave acne prone cleanser ale yenen fit ke ande wer befit ena ahun yalewn betay atamnm yaw ende mnm blhe gezaw 2800 birr nw
Nov 08, 2022የት አገኘዋለሁ ቦታውን
Nov 10, 2022Alert his hakim ayetok yemisemamaken biyazelke ayeshalem egna begemet kemnenegrek
Nov 07, 2022Albent ሚባል clay mask ኣለ። በፀሃይ, በወዝ(እንደ ብጉር), በባክቴሪያ(እንደ የብጉር ጠባሳ) የሚፈጠሩ ችግሮችን ያጠፋል ። ተፈጥሯዊ ስለሆነ ለብዙ ጊዜ ሳልጠቀመው ብቆይም ገዳት ኣልፈጠረብኝም። @That_human
Feb 07, 2023Bet wust yalekmem mizegaj ntsuh erd bewuha akelakleh tekeba leave it for 20 mins then rinse with water repeat this 3 times a week Fitehn beken 4 gize bewuha tateb (tewat or mata besamuna metateb endetetebeke hono)
Nov 07, 2022