#personal
ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ።በ ቅርብ የማውቃት ልጅ አለች እና ልጅት አሁን በብዙ ነገር ተስፋ ቆርጣለች። ይኼንንም ሁሌ ትነግረኛለች ። ግን ምንም መፍትሔ ልሰጣት አልቻልኩም ።እና ምን ባደርግ ይሻላል ።በአካል ተገናኝቼ ማውራት አልችልም የተለያየ ቦታ ነው የምንኖረው ።አመሰግናለሁ ።
Nov 05, 20221 engagements
ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ።በ ቅርብ የማውቃት ልጅ አለች እና ልጅት አሁን በብዙ ነገር ተስፋ ቆርጣለች። ይኼንንም ሁሌ ትነግረኛለች ። ግን ምንም መፍትሔ ልሰጣት አልቻልኩም ።እና ምን ባደርግ ይሻላል ።በአካል ተገናኝቼ ማውራት አልችልም የተለያየ ቦታ ነው የምንኖረው ።አመሰግናለሁ ።
Nov 05, 2022Be emnetua endeteteneker ye emnet metsehaft lakelat kesua case ga ykerarebalu yemtelachewn bichal real life stories ngerat hulem bchawan endalhonech ngerat...
Nov 06, 2022