#personal
#,እስቲ የ*ስደት* እና የ*ፍልሰት* ልዩነቱን እና አንድነቱን በገባን መጠን እንወያይ። #,(ስደት ወይም ፍልሰት ለአንድ አገር ጥቅም ወይም ጉዳት ካለው! ጥቅሙ ምንድን ነው ጉዳቱስ??????????
Nov 05, 20225 engagements
#,እስቲ የ*ስደት* እና የ*ፍልሰት* ልዩነቱን እና አንድነቱን በገባን መጠን እንወያይ። #,(ስደት ወይም ፍልሰት ለአንድ አገር ጥቅም ወይም ጉዳት ካለው! ጥቅሙ ምንድን ነው ጉዳቱስ??????????
Nov 05, 2022in short ስደት ( ገንዘብ ,ሌላም ነገር ሊሆን ይችላል) ፈልገህ ቦታ ምትለቀዉ ሲሆን ፍልሰት ደሞ የሆነ ነገር ፈልገህ/ሳትፈልግም ሊሆን ይችላል ቦታ ምትለቀዉ
Nov 06, 2022Awoo
Nov 06, 2022ስደትም ፍልሰትም ፈልገኸው ሚመጣ ነገር አደለም። ስደት ኑሮን ለማሻሻል በሚል መሪ ቃል የሚደረግ ጉዞ ሲሆን ፍልሰት ደግሞ አንድ ሀገር ህዝብ ሲበዛበት ወደ ሌላ ሀገር ሺፍት ሲያደርጋቸው ህዝቦቹን ፍልሰት ይባላል። የስደት ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል በእርግጥ ምክንያቱም በበረሀ መቅረት ሊኖር ስለሚችል ማለት ነው። ጥቅሙ ከተሳካልክ እና እግዜር ከፈቀደ እራስክን መለወጥ ነው። የፍልሰት ጥቅም እና ጉዳት ደሞ አንዱን ሀገር ነፃ ያደርጋል አንዱን ሀገር ያጨናንቃል። that's what i see
Nov 06, 2022ስደት ጊዜያዊ ቦታ መቀየር ሲሆን የተመቻቸ ሁኔታ ሲገኝ ወደ ቦታቸው በፍጥነት የሚመለሱ ናቸው። ፍልሰት ደሞ ቋሚ ቦታ የመቀየር እና መመለስን እቅድ ውስጥ የማያስገቡ ናቸው። በእንግሊዝኛው Refugee and immigrant የሚባለውን ነው።
Nov 06, 2022Ye social temari neberachu 😯
Nov 06, 2022