ሰላም ቤተሰቦች ሰላመ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋራ ይሁን የሆነ ጥያቄ ነበረኝ ታሪክ ነገር ይመስላል ግን ከልባችሁ እንድትነግሩኝ እፈልጋለሁ ..... 1 ልጅ ነበረች እናም ሁለታችንም አብነት (ግእዝ) ተማሪዎች ነን እሷ እንደምትወደኝ ያወኩት የዛሬ 2 አመት ነው ግን ዝም ብሎ የአይን ፍቅር መስሎኝ ችላ ብያት ነበር እኔ ግን ቤተክርስቲያን ውስጥም ሆነ ውጪ ትንሽ ኮስታራና ብዙ የማልናገር አይነት ሰው ስለሆንኩ ልክ እንደ ወንድምና እህት ነው ቅርርባችን እናም 12 ተፈትኜ ልክ ከ6ኪሎ በተመለስን በነጋታው እንደምትወደኝ ነገረቺኝ እኔም እንደምወዳት ነገርኳት ይሄ በተፈጠረ በማግስቱ ደግሞ በጣም የምወደው እንደወንድሜ የምቆጥረው አብሮ አደጌ ልጅቷን እንደሚወዳት ነገረኝ በጣም ደነገጥኩኝ ሁለታችንም ዲያቆን ነን እናም እሷ እኔን ከመጠየቋ በፊት እሱ ጠይቋት እምቢ ብላዋለች የሆነ ቀን ቀጠርኳትና እኔን ትተሽ ከእሱ ጋር መሆን እንዳለባት ነገርኳት እሷ ደግሞ 4 አመት ሙሉ ስወድህ ነው የኖርኩት ብላ አለቀሰችብኝ እኔም በጣም አሳዝናኝ ስለነበር ሳላስበው እንባዬ ወረደ ከዛ በኋላ ተገናኝተን አናውቅም እሷን ሽሽት አያቴ ጋር ወደ ገጠር ሄጃለሁ አሁን አንድ ሳምንት ሆኖኛል ወንድሜን በጣም ነው ምወደው የሱ ደስታ የእውነት እኔን ያስደስተኛል አሁን ላይ የጥፋተኝነት ስሜት እየተሰማኝ ነው ምን ባደርግ ትመክሩኛላችሁ
Nov 05, 2022Ewnetegna guadegnah kehone ante lesu endezi melkam kasebk esum maseb alebet So keljtua gar abrachu hunu Esu yihe destegna kalaregew lante tru guadegnah adelem🙂 Coz melkam guadegninet malet andu lelelaw maseb mechal new(ante lesu endasebkew esum maseb alebet) Negerun betechaleh meten asredaw
Nov 06, 2022