Lmndnaw gelyen ketatbku buhala hule yaskekgnal?selasdeash endatlu bdnb nw metatbew gn hule yaskgkgnal chrash bemetasha ketatbkuma tewut ena mn yshalal
Nov 05, 2022እንዴ ይሄማ የኔው ጉድ ነው😂😂...እኔም እንደዚ ነኝ። ብዙ አጣርቼ እንደደረስኩበት ከሆነ የቆዳ ድርቀት ነው። በሁለት መንገድ ሊከሰት ይችላል። በተፈጥሮ ወይም በተለያዩ ሁኔታዎች ለምሳሌ አየር ምናምን...እና ምመክርህ/ሽ ከታጠብሽ በኋላ ማለስለሻ ቅባቶችን ተጠቀሚ/ም...ሙቅ ውሃ አትጠቀሚ...ሻወር ላይ ብዙ አትቆዪ ምናምን ቀላል ነገር ነው
Nov 06, 2022