#technology
Plisss guys በ 15k ለ IT ተማሪ የሚሆን PC አገኛለው?? እባካችሁ በጣም urgent ነው
Nov 04, 20222 engagements
Plisss guys በ 15k ለ IT ተማሪ የሚሆን PC አገኛለው?? እባካችሁ በጣም urgent ነው
Nov 04, 2022Eski Facebook market place ላይገብተህ filter ላይ maximum 15,000 ታደርግና laptop ብለህ search አርግ ብዙ ምርጫ የተዘረዘረ ገበያ ያመጣል
Nov 05, 2022Use
Nov 05, 2022