የ ካንፓስ ተማሪ ነኝ። ከጎኔ የሚያግዘኝ ቤተሰብ የለኝም ለራሴ እየሸቀልኩ ነዉ የምማረዉ የማገኘዉን ብርም በተቻለኝ መጠን ቆጥባለዉ እና አሁን ትንሽዬ የራሴ የሆነ ስራ እየሰራዉ መማር ፈልጋለዉ ።በ 80k birr ሊሰራ የሚችል የ business idea ያለዉ ሰዉ ይንገረኝ
Nov 04, 2022ስለገንዘቡ አማራጭ ልሰጥህ ሳይሆን.. ባታውቀውም አንድ የሚያደንቅህና የሚያከብርህ ሰው አለህ። ክብር ይገባሃል። ድሎት ውስጥ እየኖሩ ለውጥ ማምጣት ያልቻሉ ወጣቶች በቅርቡ ካንተ መማር ይጀምራሉ። በርታ ወንድሜ!
Nov 05, 2022