Swwet1.5
#health
ሰላም ቤተሰቦች ቀኝ እጄን በጣም ነው የሚጠዘጥዘኝ ከትከሻዬ እስከ ጣቴ እቃ ስሸከም ደሞ የ በለጠ ህመሙ ይጨምራል ሀኪም ቤት ሄጄ ታይቼ ነበር መድሀኒት ብቻ ነበር የሰጡኝ እሱን እየወጥኩ ትንሽ ተሽሎኝ ነበር ከዛግን እየቆየ ማመም ጀመረኝ ምን ባረግ ይሻላል ምን እንሆነ ሊገባኝ አልቻለም
Nov 04, 20223 engagements
ሰላም ቤተሰቦች ቀኝ እጄን በጣም ነው የሚጠዘጥዘኝ ከትከሻዬ እስከ ጣቴ እቃ ስሸከም ደሞ የ በለጠ ህመሙ ይጨምራል ሀኪም ቤት ሄጄ ታይቼ ነበር መድሀኒት ብቻ ነበር የሰጡኝ እሱን እየወጥኩ ትንሽ ተሽሎኝ ነበር ከዛግን እየቆየ ማመም ጀመረኝ ምን ባረግ ይሻላል ምን እንሆነ ሊገባኝ አልቻለም
Nov 04, 2022Visit a nerve hospital
Nov 05, 2022Stop whacking
Nov 05, 2022ጥሩ ወጌሻ ጋር ሂድ
Nov 04, 2022