ሰላም ቤተሰቦች😊 ዛሬ የምጠይቃችሁ ባህርዳር ከተማ የምትኖሩ ወይም ከተማዋን የምታቁ እንድትመልሱልኝ ነው ቤተሰብ ከአዲስአበባ ወደ ባህርዳር በስራ ምክንያት ሊሄዱ ነው እኔም ልሄድ ነው ለመኖር እና እንደሰማሁት ከሆነ ከተማዋ ደስ ትላለች ግን በጣም ሰገጥ ናቸው በተለይ ወንዶቹ ከወንድ ጋር እራሱ እየሄደች አንድ ሴት እጆቿን ይይዛሉ ምናምን በጣም ይላከፍሉ ኡሉ እና የሄን ያክል ሰገጥ ናቸው እውነት ነው ደሞ አዲስአበባ ስለሆነ ያደኩት እንዴት እንደምለምደው ጨንቆኛል ደሞ ንዴታም ነኝ 😭 እና እስቲ ስለ ከተማው የምታውቁትን ንገሩኝ እርሜን ሸገር አውጥቼ ልሂድ
Nov 03, 2022እንዳልሽው ቢያድርጉ እንኳን በዚ አካኃንሽ እነሱ ውሀ ጠብሰው የሸጡ አራዶች አንቺ ደሞ እንደ ኦባምያንግ ጥርስ ግጥጥ ያልሽ ሰገጥ ነሽ
Nov 04, 2022