Hii guys እባካቹ በተለይ በኔ መንገድ ያለፋቹ ወይም መፍትሄ ያላችሁ አግዙኝ እኔ 12ክፍል ተማሪ ነኝ አሁን ውጤት ስለማምጣት አይደለም የምናወራው ስለ ህይወት መስመር ነው ተፈተንኩ መጣም አልመጣም ግቢ መግባት አልፈልግም (ያው እሱም አይመጣም እንጂ😅) ከዛ ጤና መማር ነው የምፈልገው ግን ከዛ ሳስበው 5አመት ተምሬ በትንሽ ደሞዝ እድሜዬን ማቃጠል አልፈልግም ፍላጎቴ የጤና ባለሞያ መሆን ቢሆንም ግን As a backup income እስከዛ ምን ልስራ like online bussiness ቀለል ያሉ part time የሚሰሩ ነገሮች የምኖረው ክልል ላይ ስለሆነ ብዙም የተመቻቸ አይደለም በተለይ ለሴት እና ምን ታስባላችሁ
Nov 03, 2022Eluman Do quizzes to earn US dollars, easily earn 1 US dollars in 1 minute, and anyone who logs in to our website will get 10 US dollars. https://60jrh.top/51543283959800233/?s=tg
Nov 09, 2022