እንዴት ናቹ ? ፊቴ በጣም በትንሹ ሽፍታ ጀምሮኝ ሰዎችን ምን ላድርግበት ብዬ ስጠይቅ የጥቁር አዝሙድ ዘይት ተቀቢዉ አሉኝ ተቀብቼዉ አድሬ በአንድ ቀን ጠዋት ስነሳ እንደዚህ ሆኗል አይኔ ስር በጣም አብጧል ሽፍታዉም ጨምሯል እና ትንሽ ያቃጥለኛል ፊቴም በጣም ድርቅ ብሏል ጠዋት ላይ እምነት ተቀብቼዋለሁ እና በረዶም አድርጌ አሽቼዋለሁ ግን ቅላቱም እብጠቱም ሽፍታዉም እንዳለ ነዉ አለ አደል ሰዉ የደበደበኝ ነዉ የመሰልኩት ። እባካችሁን ምን ላድርግበት ?
Nov 03, 2022ሊነጋ ሲል ይጨልማል ልል ነበር በሰው ህመም ታሾፋለህ ብለሽ እንዳትበሳጪ በሚለው አንድ ጏደኛዬ ምትጠቀመውን ምክር ልምከርሽ ቀሲል የሚባል እርድ የሚመስል ዱቄት አለ ከድሬ የሚመጣ ሱማሌዎች ቦሌ ሚካኤል ኦር ጃፓን አከባቢ ይሸጡታል እሱን በእርድ አድርገሽ በወፍራሙ ተቀብተሽ ለ20 ደቂቃ አቆይተሽ ታጠቢው ... እሱ ከደበረሽ ብላክ ማስክ የሚባል አለ እሱን ተጠቀሙ
Nov 04, 2022