ሰላም ሰዎች ዛሬ አንድ የገረመኝን ነገር ልጠይቃችሁ ሁል ጊዜ እየሱስ ዐ.ሰ ጌታ ነው እያላችሁ የምትከራከሩ ሰዎች ወይ ግልፅ ከሰው ጋር አትወያዩም ብትወያዩም ሁል ጊዜ እየተዋረዳችሁ ነው ምትሄዱት አምላክ እንዳልሆነም ታውቃላችሁ ከራሳችሁ መፅሀፍ ቅዱስ ላይ ነው ምናሳምናችሁ እየሱስ አምላክ ስለመሆኑ ምንም ማስረጃ የለም ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክ ነው ትላላችሁ ግን ለዚህም ማስረጃ የለም ከራሳችሁ ትጨማምራላችሁ why አዕምሮ እንዳለው ሰው አስቡና መልሱልኝ ምክንያቱም በቅዱስ ቁርአንም አታምኑም እኛ ግን ከራሳችሁ መፅሀፍ ቅዱስ ላይ ማስረጃ አምትጠን ስናሳያቹ አታምኑም ለምንድነው
Nov 03, 2022Dude blue kidan aybeqam keza demo lenegus dawit qal yegebalet alayekewm ende kelij lejek teweleje adenekalew yalewn keza demo matewos wengel lay meraf 1÷1-6 yalew yeeyesus yezer hareg kayehew esu eko lenegus dawit yenegerw qal mayayaza nw keza demo yohannes wengel lay chapter 1÷1-4(1 በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ። 2 ይህ በመጀመሪያው በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ። 3 ሁሉ በእርሱ ሆነ፥ ከሆነውም አንዳች ስንኳ ያለ እርሱ አልሆነም። 4 በእርሱ ሕይወት ነበረች፥ ሕይወትም የሰው ብርሃን ነበረች።) yalew alayekewm ende beteley quxer 4 aybeqahem ende keza demo yohannes wegel lay chapter 10÷30(እኔና አብ አንድ ነን።) keza demo ezaw yohannes wengel lay chapter 1÷14(ቃልም ሥጋ ሆነ፤ ጸጋንና እውነትንም ተመልቶ በእኛ አደረ፥ አንድ ልጅም ከአባቱ ዘንድ እንዳለው ክብር የሆነው ክብሩን አየን።) enezi kebeqi belay evidence aydelum ende ena aybequhem ende beteley chapter 1÷14 esun bememerqoz nw fesum amlak fesum sew yemenelw
Nov 04, 2022