ወንድሞቼ እህቶቼ ይህንን ችግር ለእናንተ የማካፍላችሁ አንድም ደህና ጋደኛ ስሌለኝ ነው አባካችሁ ተረዱኝ😭እርዱኝ ነገሩን ላካፍላችሁ ከልጅቷ ጋር የተዋወቅነው ከ አንድ አመት በፊት ነበር ትምህርት ቤት ውስጥ ነው። ከዛ ዘንድሮ እኔ 12 ተፈትኜ ጨርሻለሁ። በዛም የተነሳ እንደበፊቱ አንገናኝም ።በነገራችን ላይ ልጅቷ ፍቅረኛዬ አደለችም ማለት እኔ በጣም አፈቅራታለሁ በፊት ላይ እሷም የምታፈቅረኝ ይመስለኝ ነበር ምክንያቱም በፊት በፊት በቀን ቢያንስ 4 ወይ 5 ግዜ እንገናኛለን አብረን እናነባለን እንጫወታለን ግን ከግዚያት ወዲህ በጣም ችላ ትለኛለች። ጭራሽ እኔ የማውቀው መልካሙ ባህሪዎ እራሱ ጠፍቷል የሚገርመው ከዚህ በፊት የሷም የኔም የጋራ ጓደኞች አሷ አንደምትወደኝ እንዳልጎዳት ይነግሩኝ ነበር ከሷ ከባድ ፍቅር እንዳይዘኝ ፈርቼ ስርቃትም እንዳልርቃት ከራኳት እንደምትጎዳ ይነግሩኝ ነበር ግን አሁን ልክ እኔ ፍቅሬን ለመናገር ድፍረቱን ሳገኝ አና ለኔ ያላትን ስሜት ደፍሬ ለመጠየቅ ስፈልጋት እንኳን ላገኛት አልቻልኩም በዚህ 3 ወር ውስጥ ተገናኝተን ያወራነው በጠቅላላ ከ 15 ደቂቃ አይበልጥም ። እና እኔን የጨነቀኝ አንደምታፈቅረኝ እና እንደማታፈቅረኝ እንዴት ልወቅ pls አማክሩኝ ።(አኔ እንደ ሀሳብ ድንገት ጉንጯን ወይም ከንፈሯን🙄 ልሳማት ብዬ እያሰብኩ ነው ከዛ የተሻለ መንገድ ካለ እቀበላለሁ ምከሩኝ pls❤
Nov 03, 2022Bro stop seeing Kana
Nov 04, 2022