#other
Selam Psychologist yet magegnet echelalew ena demo mn yahl new yemiaskeflut yemtaku kalachu ngerugn 🙏
Nov 03, 20222 engagements
Selam Psychologist yet magegnet echelalew ena demo mn yahl new yemiaskeflut yemtaku kalachu ngerugn 🙏
Nov 03, 2022ከአንዳንድ ነገሮች እንደተረዳሁት ብዙዉን ፐረሰሰንት የሚወስደዉ ማድመጥ ላይ ነው የዉስጥሽን ሁሉንም ነገር በነፃነት በመናገር ከዛ ሀኪሞቹ ከትምህርት እና ከልምድ አንፃር ማረግ ያለብሽን ይነግሩሻል (ከተሳሳትኩ ይቅርታ በዘርፉ ያላቹ ሰዎች) እኔ የትምህርት ልምዱ የለኝም ሰዉ ማድመጥ ያስደስተኛል ፍላጎቱ ካለሽ ልታናግሪኝ ትችያለሽ ያለመሰልቸት አደምጣለሁ😊 ከህይወት ልምዳችንም እንማማራለን ካልተሳካ ወደ ህክምና ትሄጃለሽ ሴት ስለሆንኩ ሴት መስለሽኝ ነው በሴት ያወራሁት የፆታ ስህተት ካረኩ ይቅርታ and contact me😘
Nov 04, 2022Wether you said psychatrist?or psychologist offcours am psychologyst
Nov 04, 2022