#business
Hello every one በቴሌግራም እንዴት ሰዎችን አምነን መሸጥም መግዛትም እንችላለን ሰው በጣም ነው ማምነው ከሁለት ጊዜ በላይ ተበልቻለሁ አሁን ደሞ ለ ሶስተኛ ጊዜ ተበልቼ ቅስሜ ተሰብሮ ቁጭ ብያለሁ እስቲ የሆነ ነገር በሉኝ pleasss ,በጣም ግራ ገብቶኛል
Nov 03, 20224 engagements
Hello every one በቴሌግራም እንዴት ሰዎችን አምነን መሸጥም መግዛትም እንችላለን ሰው በጣም ነው ማምነው ከሁለት ጊዜ በላይ ተበልቻለሁ አሁን ደሞ ለ ሶስተኛ ጊዜ ተበልቼ ቅስሜ ተሰብሮ ቁጭ ብያለሁ እስቲ የሆነ ነገር በሉኝ pleasss ,በጣም ግራ ገብቶኛል
Nov 03, 2022Betam strong ksm nw yaleh
Nov 03, 2022When will you learn your lesson 😳, DON'T TRUST ANYONE, specially online.
Nov 03, 2022Kebad nw enem endante ke 10000 birr belay techberbrealew Bechrash alemanen nw
Nov 04, 2022እኛም እንዳንበላ የበሉህን ሰዎች user name አስቀምጥ
Nov 04, 2022