BlackChimp2640.5
#religion
ሰላም እንደምን አላችሁ ጥያቄዬ የአብነት ትምህርት መማር እፈልጋለሁ ከልጅነት የመማር ዕድል አልነበረኝም አሁን 22 አመቴ ነው በምን ያህል ጊዜ መርጌትነት ይደረሳል? ከዚህ በኋላ ብማር እደርሳለሁ ወይ? ካላችሁ ልምድ አንፃር በአማካይ ንገሩኝ ዘርዘር አርጋችሁ ብትነግሩኝ ደስ ይለኛል ። አመሰግናለሁ !
Nov 02, 20224 engagements
ሰላም እንደምን አላችሁ ጥያቄዬ የአብነት ትምህርት መማር እፈልጋለሁ ከልጅነት የመማር ዕድል አልነበረኝም አሁን 22 አመቴ ነው በምን ያህል ጊዜ መርጌትነት ይደረሳል? ከዚህ በኋላ ብማር እደርሳለሁ ወይ? ካላችሁ ልምድ አንፃር በአማካይ ንገሩኝ ዘርዘር አርጋችሁ ብትነግሩኝ ደስ ይለኛል ። አመሰግናለሁ !
Nov 02, 2022ke 15_20
Nov 03, 2022Tenkrek satakuart ketemarek miderse yemslegnal gne ezaw setmezegeb teykachew
Nov 03, 2022ገዳም ገብተህ ተማር
Nov 03, 2022Endesemahut kehonwle it would take u 5yrs at most qenewen or werebun lememar
Nov 03, 2022